• እንኳን በደህና መጡ

  • አብነት ትምህርት ቤቶች የቤተ ክርስቲያናችን የህልውናዋ እስትንፋሶች ናቸው

    ግንባታው ሲጠናቀቅ በአንድ ጊዜ በኹሉም የጉባኤ ቤቶች 300 ወንድ እና 100 ሴት በጠቅላላ 400 ተማሪዎችን በመቀበል ሊቃውንትን የሚያፈራ ነው፡፡

  • ሰንበት ት/ቤት

    ግንባታው ሲጠናቀቅ በአንድ ጊዜ በኹሉም የጉባኤ ቤቶች 300 ወንድ እና 100 ሴት በጠቅላላ 400 ተማሪዎችን በመቀበል ሊቃውንትን የሚያፈራ ነው፡፡

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት

26

የአንድነት ገዳማት

5

በሰበካ ጉባኤ የሚተዳደሩ ገዳማት

484

አድባራት

1004

የገጠር አብያተ hርስቲያናት

1519

ጠቅላላ ድምር

ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች

ሀገረ ስብከቱ የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመታገዝ ለምእመናን ተደራሽ ለማድረግ እየሠራ ነው። (ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ)

ሰኔ 7 ቀን 2015 ዓ.ም (ሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት) በበጎ አድራጊ ባለሞያዎች የተዘጋጀው የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ድረገጽ በብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ቡራኬ ትናንት ሰኔ 6 ቀን 2015 ዓ.ም ሥራ ጀምሯል።

በላስታ ወረዳ ቤተ ክህነት የእንጃፋት አፄ አምባ ቅዱስ ገብርኤል ሕንጻ ቤተ ክርስቲያንን ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ።

ከላስታ ወረዳ ቤተ ክህነት ዋና ጽ/ቤት ቅዱስ ላሊበላ ከተማ በስተ ምሥራቅ 65 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በ017 ቀበሌ እንጃፋት ከተማ የሚገኘው የአፄ አምባ ቅዱስ ገብርኤል ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ለመገንባት በብፁዕ አቡነ ቄርሎስና በብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሀገረ ስብከታችን ሊቃነ ጳጳሳት ተባርኮ በሀገረ ስብከቱ ልዑካን የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡

“ባለሙያዎች የዕውቀት አሥራት በማበርከት ለቅድስት ቤተ ክርስቲያኗ አእምሯዊ አሻራችሁን አስቀምጡ” ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ (የክብር ዶ/ር)

ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም በመንበረ ጵጵስናቸው ከሀገረ ስብከቱ የሙያ ድጋፍ አገልግሎት ሕብረት የየክፍል ተጠሪዎች ጋር ምክክር ባደረጉበት ወቅት የዕውቀት አሥራት የማበርከት ጅምር በጎ ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አባታዊ ጥሪ አስተላልፈዋል።

ፈለገ አእምሮ

“ትላልቅ አብያተ ክርስትያናትን ገንብተን ታላላቅ ሊቃውንትን ከምናጣ፤ ታላላቅ ሊቃውንትን አፍርተን እንደ ጥንቱ በድንኳን ብንገለገል ይሻለናል” ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ